Friday, January 16, 2015

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የብሔራዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በ573/200 አንቀፅ 21/1 መሰረት የአመራሮች ዝርዝር



የአንድነት ፓርቲ አመራር ክፍፍል አለበት እያሉ የምርጫ ቦርድ ኃለፊዎች በተደጋጋሚ እየፈጠሩት ባለው ውዥንብር የሚያጠራ ከሆነ ይህንን መረጃ ለህዝብ ይፋ ማድረግ ተገቢ መሰለኝ፡፡ በዚህ መሰረት ደግሞ አቶ ትዕግሰቱ አወሉ በኢ/ር ግዛቸው ሸፈራው የመጨረሻው ካቢኔ ውስጥ የተካተተ ሲሆን ይህ አመራር ለአንድ ወርም ስለአልቆየ ወደ ምርጫ ቦርድ አልገባም፡፡ ትዕግሰቱ አወሉ ኢ/ር ግዛቸው እንዲወርድ ሌት ተቀን ሲሰራ የነበረ ሲሆን አቶ የማነአብ አሰፋ እና አቶ ትዕግሰቱ አወሎ በበላይ ካቢኔ እንደማይገቡ ሲያውቁ የተነሳ ሽፍጥ ስራ ነው፡፡ ለማነኛውም እዚህ አመራር ውስጥ ምርጫ ቦርድ በስሙ አመራር እያለ ደብዳቤ የፃፈለት አቶ አየለ ሰሜነህ የሚባል ሰው የለም፡፡ የምርጫ ቦርድ፣ የሬዲዮ ፋና እና የኢቲቪ የአንድነት አመራር ተከፋፈለ አንባ ይፍረደን፡፡

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)
የብሔራዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ
በ573/200 አንቀፅ 21/1 መሰረት የአመራሮች ዝርዝር

ሙሉ ስም
ሙሉ ስም
ሙሉ ስም
ሙሉ ስም
ኃላፊነት
1
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው
ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው
አቶ በላይ ፍቃዱ በረዳ
ፕሬዝዳንት/ሊቀመንበር
2

አቶ ተክሌ በቀለ ጀመረ
አተ ዘለቀ ረዲ
አቶ ተክሌ በቀለ ጀመረ
ተ/ም/ፕሬዝደንት
3
የተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፉ ማሩ
አቶ በላይ ፍቃዱ በረዳ
አቶ ብሩ ቢርመጂ ጪቋላ
የተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፉ
ም/ፕሬዝዳንት
4
አቶ አሰራት ጣሴ
አቶ ሰዩም መንገሻ ወ/ሰማያት
አቶ ሰዩም መንገሻ ወ/ሰማያት
አቶ ስዩም መንንገሻ ወ/ሰማያት
ዋና ፀኃፊ
5
አቶ ዘለቀ ረዲ/ሰዩም መንገሻ
አቶ ዳንኤል ተፈራ ጀምበሬ
አቶ ዘካሪያስ የማነ ብርሃን ኃ/ማሪያም
አቶ ዘካሪያስ የማነ ብርሃን ኃ/ማሪያም
የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ
6
ዶ/ር ኃይሉ አርሃያ/ዳንኤል
አቶ ሀብታሙ አያሌው
-
አቶ አስራት አብርሃም 
የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
7
አቶ ተመስገን ዘውዴ
አቶ ዘለቀ ረዲ
አቶ ትዕግሰቱ አወሉ
አቶ ዳንኤል ተፈራ ጀምበሬ
የውጭ ግንኙነት ኃላፊ
8
አቶ ሙላት ጣሳው
አቶ ሰለሞን ሰዩም
አቶ እንግዳ ወልደፃድቅ መንገሻ
አቶ ብሩ ቢርመጂ ጪቋላ
የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ
9
አቶ ወንደሰን ፀጋዬ
አቶ ትንሣዔ ደነቀው
አቶ ትንሣዔ ደነቀው
አቶ ደረጀ ኃይሉ ወልደየስ
የኤኮኖሚ ጉዳይ ኃላፊ
10
አቶ ሽመልስ ሀብቴ
አቶ አለነ ማፀንቱ አዳል
አቶ አለነ ማፀንቱ አዳል
አቶ አለነ ማፀንቱ አዳል
የማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ
11

አቶ የማነአብ አሰፋ
አቶ የማነአብ አሰፋ
አቶ እንግዳ ወልደፃድቅ መንገሻ
የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ
12

ወ/ሮ እልፍነሽ  ከበደ
ወ/ሮ እልፍነሽ
ወ/ሮ እመቤት ኃይሌ ወ/መድህን
የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ
13
አቶ ደምሴ መንግስቱ ጃጃት
ወ/ሮ የትናዬት ቱጂ
አቶ ደምሴ መንግስቱ ጃጃት
አቶ ደምሴ መንግሰቱ ጃጃት
የህግና ሰ/መ/ጉ ኃላፊ
14

አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ኃ/ማሪያም
-
አቶ ነገሰ ተፈረደኝ ጥላዬ
የአ/አ ምክርቤት ስብሳቢ
15
አቶ ተክሌ በቀለ ጀመረ
አቶ አሰቻለው ከተማ
አቶ ነገስ ተፈረደኝ ጥላዬ
አቶ አለማየሁ በቀለ
የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ




No comments:

Post a Comment